ቁርአንና ሳይንሳዊ ተዓምሮቹ
በJochen Katz (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)
- ዘመናዊ ሳይንስ በቁርአን ውስጥ ሊገኝ ይችላልን?
በAndy Bannister (ትርጉምና ቅንብ በአዘጋጁ)
እንደ soc.religion.islam ዓይነት የዜና ቡድኖችና በሌሎችም አካባቢዎች በጣም ብዙ ጊዜ ልዩ የሆነ አንድ ነገር ብቅ ይላል፡፡ ይህም በቁርአን ገፆች ውስጥ ዘመናዊ ሳይንስ ይገኛል የሚል ማሳሰቢያን በተመለከተ ነው፡፡... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ
በJochen Katz (ትርጉምና ቅንብ በአዘጋጁ)
ቁርአን ብዙ የሆኑ ሳይንሳዊ ተዓምራቶች እንዳሉት ይነገራል ከእነዚህም መካከል ወደ ጨረቃ ስለሚደረገው ጉዞ ተነገረ የሚባለው ትንቢትና በቁርአን 84.16-21 ላይ ያለው ዋነኛው ነው፡፡... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ
- ኒል አርምስትሮንግ (ጨረቃን ለመጀመሪያ ጊዜ የረገጠው) እንዴት ሙስሊም ተደረገ (ትርጉምና ቅንብ በአዘጋጁ)
በ1969 ጨረቃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የረገጠው ኒል አርምስትሮንግ ሙስሊም ሆነ ተብሎ የተነዛው የፈጠራ ወሬ በብዙ የእስላም አገሮች ጋዜጦች ላይ ለንባብ ቀርቦ ነበር፡፡ ... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ
ለእስልምና መልስ አማርኛ ዋናው ገጽ