አርነት  በምርኮ ውስጥ ላሉት

ከእስልምናና ከዲህሚ ሕይወት በመስቀሉ ነፃ መውጣት

ስልምና እና ሽብርተኝነ

( በ ማርክ ኤ. ገብርኤል )

 

ለሙስሊም ተግዳሮት ምላሾች  

በጆን ጊልክራይስት (John Gilchrist, ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

 

የቁርአን የመጀመሪያ ምንጮች

REV. W. ST. CLAIR TISDALL, M.A., D.D. (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ መግቢያውና ሙስሊሞች በአጠቃላይ ቁርአን ከእግዚአብሔር መጣ የሚል እምነት እንዳላቸው የሚናገር ነው፡፡ ሙስሊሞች በሙሉ ያላቸው ይህ እምነትና መረዳት በሐቀኛ ምርመራ በመመሥረት የቁርአን ምንጭ ምንነት መገለጡ መከተል ያለባቸውን አሁኑኑ እንዲያስቡበት በጣም እንደሚረዳቸው ይታመናል፡፡

ርእሳዊ የቁርአን ጥናት በክርስትና አይን ሲመረመር

M. J. Fisher, M.Div.  ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ

በዚህ መጽሐፍ የሚገኙት ሐያ ሁለት ርእሳዊ ምእራፎች ጥሩ የሆኑ አጫጭር የቁርአን ጥናት ማጣቀሻ መጻሕፍት ሆነው ሊያገለግሉ ይችላሉ:: እያንዳንዱ አንቀጽ ለተሻሻለ መረዳት በሚያስችል መልኩ ተጽፏል:: የጥናቱ መጨረሻ ደግሞ የመጽሐፍ ቅዱስን እና የቁርአንን ታሪክ በማነጻጸር እስልምናን በክርስትና አይን ይመረምራል::

 

 

 ለእስልምና መልስ አማርኛ  ዋናው ገጽ