ወደዚህ ገጽ እንኳን ደህና መጡ!
-
መሐመድ እውነተኛ የእግዚአብሔር ነቢይ ነውን?
የሚከተለው ጽሑፍ ሙስሊሞች መሐመድ የእግዚአብሔር ነቢይ ነው በማለት የሚያምኑት እምነት ትክክል አለመሆኑን የሚያሳዩ ስድስት ሐሳቦችን ይዟል፡፡ እኛ ይህንን የሚያነቡ ሙስሊሞች ሁሉንም የምንጠይቀው እነዚህን ሐሳቦች በጥንቃቄና ልባዊ በሆነ ፀሎት እንዲያነቧቸው ነው እናም ለእራሳቸው እነዚህ እውነት መሆን አለመሆናቸውን እንዲመለከቱና እንዲያስተወሉ...
-
የቁርአን ተቃርኖ: ወንጌል ምን ዓይነት መጽሐፍ ነው?
ወንጌልን በተመለከተ ቁርአን የሚከተሉትን ዓረፍተ ነገሮች ይናገራል፡፡ ‹በፈለጎቻቸውም (በነቢያቶቹ ፈለግ) ላይ የመርየምን ልጅ ዒሳን ከተውራት በስተፊቱ ያለውን አረጋጋጭ ሲኾን አስከተልን፣ ኢንጂልንም በውስጡ ቀጥታና ብርሃን ያለበት በስተፊቱ ያለችውንም የሚያረጋግጥ ለጥንቁቆችም መሪና ገሣጭ ሲኾን ሰጠነው› 5.46-47፣ ‹ከዚያም በዱካዎቻቸው ላይ መልእክተኞቻችንን አስከታተልን የመርምን ልጅ ዒሳንም አስከተልን...
-
የአውራ ጣት ሕግ: ትንሳኤና ቁርዓን በሎጂክ አካሄድ
የኤቨረስት ተራራ ከአውራ ጣት እጅግ በጣም ትልቅ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አውራ ጣቴን በአይኔ ፊት ባደርገው ተራራውን ሙሉ በሙሉ ይሸፍነዋል፡፡ ይህም እኔ ከኤቨረስት ተራራ ይልቅ ለእኔ በጣም ቅርብ ስለሆነ እኔ የራሴን ጣት ከተራራው የበለጠ እንደሆነ አድርጌ አየዋለሁኝ ማለት ነው፡፡ በተመሳሳይ መንገድ ፀሐይና ጨረቃ ከምድር ሆነው ሲታዩ ፍፁም እኩል የሆነ መጠን ያላቸው ነው የሚመስሉት ይህ የሆነበትም ምክንያት እኛ እጅግ በጣም ለጨረቃ የቀረብን ስለሆነ ነው፡፡ እኛ ወደ ጨረቃ...
ለእስልምና መልስ አማርኛ ዋናው ገጽ

